PDF كتاب مترجم إلى اللغة الأمهرية يُبيِّن الفرائض في الإسلام እስላማዊ የውርስ ህግጋትየሞች ንብረት ክፍፍል በኢስላም ውስጥ በቂ መመሪያ ያለው ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ስለዚሁ ጉዳይ ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።