This book has been published by Osoul Center and it talks about a description of the Prophet’s prayer from beginning to end.
የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) አሰጋገድ ስርዓት
ሶላትን በትክክል መስገድ በጣም አንገብጋቢ ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ስለ ነቢያችን ሶ/ዐ/ወ/ ሶላት ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።