My first day in Islam: A simplified explanation of the Three principles that a new Muslim must know

 

There are things that new Muslim must learn and know, including knowing the answer to the three significant questions that every person is questioned after death, determining his eternal destiny; either to Paradise or Hell, they are:

- Who is your lord? 

- What is your religion? 

- Who is your Prophet? 

 

 

በእስልምና የመጀመርያ ቀኔ የ «አዲስ ሰለምቴ ማወቁ ግዴታ የሚሆንበት ሶስቱ መሰረቶች» ቀላል ማብራርያ

ሙስሊም ስለ እስልምና ሊማራቸው የሚገባቸው ብዙ ነገሮች አሉ ከነዚህም ውስጥ ዋናው የሞተው ሰው ሁሉ ጌታህ ማነው? ሃይማኖትህ ምንድን ነው? ነብይህ ማነው? ተብለው ለምጠየቃቸው የሶስቱ ጥያቄዎች መልስ ነው። ይህ ቡክሌት የእነዚህን ጥያቄዎች መልሶች ቀላል እና ማራኪ በሆነ መልኩ ያቀርባል። ለአዲሱ ሙስሊም ወደ አላህ ውዴታ እና ወደ ጀነት በሚያደርገው የተባረከ ጉዞ መመሪያ ይሆንለታል።

Read the book in another language